Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 94 የሱስ ሆይ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 94 የሱስ ሆይ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ የሱስ ሆይ ወደ ሰማይ
ስታርግ በሕዋህ
ከዋክብት ጨረቃ ፀሐይ
በዙሪያህ አጅበው።
አንተም ሐዋርያትህን
እየባረክሃቸው
ተለይተህ ስትወጣ
ታወከ ልባቸው።
፪፡ ሐዋርያትህ አዝነው
አሻቅበው ሲያዩ
ይህን የሚልዋቸውን
መላእክትን አዩ።
አሁን እንዳያችሁት
ወደ ላይ ሲወጣ
ዳግመኛ ታያላችሁ
በግርማው ሲመጣ።

Exit mobile version