Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 82 ክርስቶስ ተነሥቶአል ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 82 ክርስቶስ ተነሥቶአል ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ክርስቶስ ተነሥቶአል ደስ ይበለን
ችግር የለም አንጨነቅም።
ለዓለም ታላቅ ብርሃን ሆነ
ክርስቶስ ጌታ ተነሥቶአል።
፪፡ ሕያው ሆነ መድኃኒታችን
እርሱ ነው ታላቅ ረዳታችን።
ለዘለዓለም የሚኖር ጌታ
ክርስቶስ ጌታ ተነሥቶአል።
፫፡ ከጨለማ ሠራዊት ሁሉ
የሞትን ኃይል የተዋጋልን።
ድን ነሣልን ቸሩ ጌታችን
ክርስቶስ ጌታ ተነሥቶአል።
፬፡ ሕያው ነን እኛም ከእርሱ ጋር
ሕያዋን ሆነናል ሁላችን።
ወደ ብርሃኑ ያሻገረን፥
ክርስቶስ ጌታ ተነስቶአል።
፭፡ ከጌታ የራቅሽው ነፍሴ ሆይ
ከስሕተትሽም ተመለሺ።
ሕይወትን ታገኛለች ከእርሱ
ክርስቶስ ጌታ ተነስቶአል።

Exit mobile version