Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 8 ሆሣዕና የዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 8 ሆሣዕና የዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ሆሣዕና የዳዊት ልጅ
የተባረከ ነው፤
ብሩክ ይሁን የዳዊት ልጅ
የሚመጣ በአምላክ ስም።
ሆሣዕና በአርያም፣
ሆሣዕና ሆሣዕና፣
ብሩክ ይሁን የዳዊት ልጅ
የሚመጣ በአምላክ ስም።

Exit mobile version