መዝሙር 67 ኦ ያምላክ በግ ስለኛ የዘፈን ግጥሞች treasurehymns 4 months ago መዝሙር 67 ኦ ያምላክ በግ ስለኛ የዘፈን ግጥሞች Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009 ፩፡ ኦ ያምላክ በግ ስለኛ፥ በመስቀል ላይ ተሰዋህ፤ ኦ አንተ ተዕግሥተኛ፣ ኦ አንተ ርኅሩኅ የዋህ። ፍርዳችንን ተሸከምኸው፤ የሞትን ኃይል አሸነፍኸው፤ ሰላም ስጠን ኦ የሱስ።