Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 568 ወደ ጌታ መጣህ ወይ ልትነጻ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 568 ወደ ጌታ መጣህ ወይ ልትነጻ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ወደ ጌታ መጣህ ወይ ልትነጻ
በክቡር ደሙ ታጥበሃል ወይ
በጸጋው በሙላት አመንክ ወይ አሁን
በክቡር ደሙ ታጥበሃል ወይ
ታጠብክ ወይ በደሙ
ሀጢአት በሚያነጻ ክቡር ደሙ
ከኃጥያት ነጻህ ወይ እንደ በረደ
በክቡር ደሙ ታጥበሃል ወይ
፪፡ ከጌታ ጎን እየተራመድክ ነህ ወይ
በክቡር ደሙ ታጥበሃል ወይ
በተሰቀለው ታርፋለህ ወይ ሁሌ
በክቡር ደሙ ታጥበሃል ወይ
ታጠብክ ወይ . . .
፫፡ ሙሽራው ሲመጣ ዝግጁ ነህ ወይ
በክቡር ደሙ ታጥበሃል ወይ
በላይኛው ዙፋን ትበቀለህ ወይ
በክቡር ደሙ ታጥበሃል ወይ
ታጠብክ ወይ . . .
፬፡ ኃጥእ መንገድህንም አሁኑ ጣል
በክቡር ደሙ ታጥበሃል ወይ
በሁሉ የሚፈስ ሕያው ምንጭ አለ?
በክቡር ደሙ ታጥበሃል ወይ
ታጠብክ ወይ . . .

Exit mobile version