መዝሙር 533 ኦ መንፈስ የዘፈን ግጥሞች treasurehymns 4 months ago መዝሙር 533 ኦ መንፈስ የዘፈን ግጥሞች Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009 ኦ መንፈስ ሕይወት እንዳገኝ ነፍሴን በእምነት አጽና። በተሰጠኝም ቅዱስ ቃል ብርሃን በልቤ አብራ። በጌታ ጸጋና ፍቅር ፍጹም ጽነቼ እንድኖር ኃይልና ምርኩዝ ሁነኝ።