Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 520 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 520 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ የማይነገር ነው
የማይታሰብ ነው
ታላቅ ደስታ የልደት ቀን።
አቅርቡ ክብር በሁሉ ምድር
ያምላክን ፍቅር እናመስግን።
፪፡ መሢሕ መጣልን
ሕዝቡን ሊያድን።
ክርስቶስ ጌታ ከእሰይ ሥር
ዕርቅን አመጣ ተገኘ ነፃ
ሐሴትን አድርጊ ነፍሴ ሆይ።
፫፡ አምላክ ይመስገን
ስለሚሰጠን፤
ታላቅ ጸጋ በቸር ልጁ።
ወንድም ሆነልን ደጅ ከፈተልን፤
አደረገንም ወገኖቹ።

Exit mobile version