Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 518 አስቀድማችሁ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 518 አስቀድማችሁ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን
መንግሥት ጽድቁንም እሹ
ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል።
ሃ – ሌ – ሃሌ ሉያ።
፪፡ ለም ኑ ይሰጣችኋል
እሹም ታገኛላችሁ
ደጅ ምቱ ይከፈትላችኋል።
ሃ – ሌ -ሃሌ ሉያ።
፫፡ የሚያ – ስፈ – ልጋችሁን
ቸሩ አባታችሁ ያውቃል
በቃ ይመግባችኋል።
ሃ – ሌ -ሃሌ ሉያ።

Exit mobile version