መዝሙር 511 መንገዴን ሁሉ እየተደሰትኩ የዘፈን ግጥሞች
Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
፩፡ መንገዴን ሁሉ እየተደሰትኩ
እጓዛለሁኝ እጓዛለሁኝ
ደስታን እንደማገኝ ተስፋ እያደረኩ
እጓዛለሁኝ ወደ ሰማይ
እጓዛለሁኝ እጓዛለሁኝ
በየሱስ እጅ እየተመራሁኝ
እጓዛለሁኝ እጓዛለሁኝ
እጓዛለሁኝ ወደ ሰማይ።
፪፡ ሁሉን ነገር ወደ ኋላ ጥዬ
እጓዛለሁኝ እጓዛለሁኝ
ከአምላኬ እርዳታ እየለመንኩ
እጓዛለሁኝ ወደ ሰማይ።
እጓዛለሁኝ . . .።
፫፡ ወደ ቤቴ ልደርስ እቸኩላለሁ
እጓዛለሁኝ እጓዛለሁኝ
ዘላለማዊ ዕረፍትን እንዳገኝ
እጓዛለሁኝ ወደ ሰማይ።
እጓዛለሁኝ . . .።
