Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 5 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁነው የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 5 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁነው የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁነው
ስለማይነገር ጸጋው
ጠላት ከሠራዊቱ ጋር ተደመሰሰ
ደኅንነት በአምላካችን ተገኘ
ጨለማው ራቀ ክረምቱም አለፈ
ፀሐይ ወጣ ወይኑም አጀፈጀፈ
ምስጋናው ለእግዚአብሔር ይሁነው
ስለማይነገር ጸጋው፡፡

Exit mobile version