Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 492 እምነትህን በኢየሱስ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 492 እምነትህን በኢየሱስ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ እምነትህን በኢየሱስ ላይ ጣል
ሕይወትህም ሁሉ፤
ለሰው ፍጡር በሚራራ፥
በሚያድን ከመከራ።
መስቀል በተሸከመልህ፥
ከጥፋት ሊያድንህ።
መዳን በሚመነጭበት፥
የዘላለም ሕያው ዓለት።
ክብር ክብር ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ለየሱስ፥
ሃሌ ሉያ ክብር ለየሱስ።
ክብር ክብር ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ለየሱስ፥
ሃሌ ሉያ ላምላካችን።
፪፡ ዘመን እንደ ጥላ ያልፋል
ያምላክ ክብር ይንሰራፋል፤
መንፈስህ እንዳይናወጥ
ጣል በየሱስ መሠረት።
ዓለሙ ቢጨልምብህ፥
ኢየሱስ ነው ብርሃንህ።
ጠላትም ቢበረታብህ፥
አይችልም ካለ መድኅንህ።
ክብር ክብር . . .።

Exit mobile version