Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 474 እግዚአብሔር እንዲሁ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 474 እግዚአብሔር እንዲሁ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ እግዚአብሔር እንዲሁ
ዓለሙን ወዶአልና፥
በፍቅር አንድያ ልጁን
እንዲሠዋ ሰጠ።
፪፡ በርሱ ያመነ እንዲድን
እንጂ እንዳይጠፋ፥
የቸሩ አምላክ ምሕረት፥
በዚህ ተገለጸ።
፫፡ የዘላለም ሕይወት ብርሃን
በኢየሱስ ተገኘ፥
ያምላክ ቃል በሥጋ መጥቶ
ዓለሙን አዳነ።

Exit mobile version