Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 454 ደጋግምና ዘምርልኝ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 454 ደጋግምና ዘምርልኝ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ደጋግምና ዘምርልኝ ያንን የሕይወት ቃል
እኔም መርምሬው ልረዳው ያንን የሕይወት ቃል
እምነትና ሥራን የሕይወት ቃል ይስጠኝ።
ግሩም ቃሉ ድንቅ ቃሉ መስቀሉን ያሳየኝ፥
ግሩም ቃሉ ድንቅ ቃሉ ወደ ቤቱ ይምራኝ።
፪፡ ብሩክ ጌታ ያድነናል በዚያ የሕይወት ቃል
ኃጢአተኞች ንቁ ስሙ ያንን የሕይወት ቃል፥
ሰማይን ሊያወርሰን በነጻ ሰጥቶናል።
ግሩም ቃሉ . . .።
፫፡ ወንጌል አሁን ይነግረናል ያንን የሕይወት ቃል
ሰላም ይዟል ኑና ስሙት ያንን የሕይወት ቃል
ኢየሱስ አዳኝህ ነው ለዘላለም ቸር ነው።
ግሩም ቃሉ . . .።

Exit mobile version