መዝሙር 452 እኔን ተመልከትና ዳን የዘፈን ግጥሞች
Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
፩፡ እኔን ተመልከትና ዳን
ትእዛዜንም ስማ፥
ስለማይወሰን ምሕረቱ፥
ለሁሉ ሰው አውጅ።
ተመልከተኝ እንድትድን
ከምድር ዳር እስከ ዳር።
አምላክህ ነኝ ሌላ የለም፥
እኔን ተመልከትና ዳን።
፪፡ እኔን መስቀል ላይ ተመልከት
ኃጢአት የከበደህ፥
በመስቀል ስርየት ይገኛል፥
እመን እንድትድን።
ተመልከተኝ . . .።
፫፡ ከሞት የተነሣውን እይ
በፈተና ጊዜ፥
ነፃ ጸጋውን ተቀበል፣
ድል እንድተነሣ።
ተመልከተኝ . . .።
