Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 444 ስሙ አስደናቂ ነው የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 444 ስሙ አስደናቂ ነው የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

ስሙ አስደናቂ ነው
ስሙ አስደናቂ ነው ጌታ ኢየሱስ፤
ገናና ንጉሥ ነው የሁሉ ጌታ ነው።
ስሙ አስደናቂ ነው ጌታ ኢየሱስ፥
ታላቅ እረኛ የጥንት አምባችን ነው፥
ሁሉን ቻይ አምላክ ነው።
ኑና እንስገድለት አምልኩት በፍቅር
ስሙ አስደናቂ ነው ጌታ ኢየሱስ።

Exit mobile version