Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 417 በላይ የለም ሀዘን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 417 በላይ የለም ሀዘን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ በላይ የለም ሀዘን
በአባቴ ቤት በአባቴ ቤት፥
በአባቴ ቤት።
በላይ የለም ሀዘን በአባቴ ቤት፥
ሁልጊዜ ደስታ ከየሱስ ጋር።
፪፡ በላይ የለም ልቅሶ
በአባቴ ቤት በአባቴ ቤት፥
በአባቴ ቤት።
በላይ የለም ልቅሶ በአባቴ ቤት፥
ሁልጊዜ ደስታ ከኢየሱስ ጋር።
፫፡ በላይ የለም ችግር
በአባቴ ቤት በአባቴ ቤት፥
በአባቴ ቤት።
በላይ የለም ችግር በአባቴ ቤት፥
ሁልጊዜ ደስታ ከየሱስ ጋር።
፬፡ በላይ የለም ኃጢአት
በአባቴ ቤት በአባቴ ቤት፥
በአባቴ ቤት።
በላይ የለም ኃጢአት በአባቴ ቤት፥
ሁልጊዜ ደስታ ከየሱስ ጋር።

Exit mobile version