መዝሙር 410 እንዴት ድንቅ አምላክ ነው የዘፈን ግጥሞች treasurehymns 4 months ago መዝሙር 410 እንዴት ድንቅ አምላክ ነው የዘፈን ግጥሞች Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009 እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ የምናመልከው። እንደምን ኃያል ነው፥ እኛ የምንሰግድለት። የኃይል ሁሉ ጉልበት፥ የፍጥረት መሠረት።