Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 41 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 41 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ በደምህ ስለ ዋጀኸን
ኦ ጌታ ኢየሱስ ተመስገን።
ከሰይጣን ተንኰልና ኃይል
በሞትህ አድነኸናል።
፪፡ ኦ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው
ና ጸሎታችንን ስማው።
የታሰርንበትን ወጥመድ
አሁን በኃይልህ በጥሰው።
፫፡ ከኃጢአትም ጠብቀን
መስቀል ሲከብደን ደግፈን።
ጭንቀት እንዳያሸንፈን
ቅዱስ ረድኤትህን ስጠን።

Exit mobile version