Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 405 አንዳንዴ አምነቴ ሲጠፋ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 405 አንዳንዴ አምነቴ ሲጠፋ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ አንዳንዴ አምነቴ ሲጠፋ
ብርሃን ሲጨልምብኝ፤
ያኔ ኢየሱስ ይመጣና፥
እሰማለሁኝ ሲለኝ፥
አትፍራ ከአንተ ጋር ነኝ፥
መሪህም እሆናለሁ።
አትፍራ ስለ ማዕበሉ፥
እኔ ከአንተ ጋር ነኝ።
፪፡ ነፍሴም ስትታወክብኝ
ቀኖቹም ሲረዝሙብኝ፥
ወደ መድኅኔ አይና፥
እሰማለሁኝ ሲለኝ፥
አትፍራ . . .።
፫፡ ፈተናም በጣም ሲበዛ
መንገዴም ሲጠፋብኝ፤
ዓለሙ ግራ ሲገባኝ፥
እሰማለሁ ሲለኝ፥
አትፍራ . . .።

Exit mobile version