Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 376 በእምነት ነው የዳንነው የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 376 በእምነት ነው የዳንነው የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ በእምነት ነው የዳንነው
አዎ በእምነት ብቻ።
ክርስቶስ ባደረገልን
በራሱ ደምም በዋጀን።
አዎ በእምነት ብቻ
አዎ በእምነት ብቻ።
፪፡ በእምነት ነው የዳንነው
በምግባራችን አይደለም።
ክርስቶስ ነው ያዳነነ
የራሱን ጽድቅ የሰጠነ።
አዎ በእምነት . . .።
፫፡ በእምነት ነው የዳንነው
ጸጋውን በመቀበል
ወደ መስቀሉ በማየት
እኛ የተዋጀንበት።
አዎ በእምነት . . .።
፬፡ በእምነት ነው የዳንነው
ሰማይን የወረስነው።
ከቅዱሳን ጋራ ሁነን
ሰማይ ቤት እንገባለን።
አዎ በእምነት . . .።

Exit mobile version