Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 367 አምናለሁ የኢየሱስን መኖር የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 367 አምናለሁ የኢየሱስን መኖር የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ አምናለሁ የኢየሱስን መኖር
ቦታም አዘጋጅቶልኛል።
የድልም ዘውድ ይሰጠኛል
ልጁ ለሆንኩት ለእኔ።
እንድዘገይ አልፈልግም
በዓለም ውስጥ አላዘግምም።
ጥሪዬን ብቻ አከብራለሁ፥
የሚለኝን ልጄ ሆይ፥ ና።
የሱስን ብቻ እጠብቃለሁ፥
ወደ ቤቴ እስኪያስገባኝ።
፪፡ በክርስቶስ አምናለሁ ምን ጊዜም
በቅዱስ ደሙ አጥቦኛል።
ጥሪውን አጠባበቃለሁ፥
የሚለኝን ልጄ ሆይ፥ ና።
እንድዘገይ . . .።
፫፡ ይደንቀኛል ሲያስብልኝ
በፍቅሩ ሲንከባከበኝ
ሰማያዊውን ክብር ትቶ፥
በሞቱ ሕይወቱን ሰጠኝ።
እንድዘገይ . . .።

Exit mobile version