Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 346 የአምላክ ደስታ ኃይሌ ነው የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 346 የአምላክ ደስታ ኃይሌ ነው የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ የአምላክ ደስታ ኃይሌ ነው(3)
የአምላክ ደስታ ኃይሌ ነው።
፪፡ ደስታን ስለ ሰጠህ ጌታን አመስግነው(3)
የአምላክ ደስታ ኃይሌ ነው።
፫፡ የሕይወት ውኃ አለኝ ከቶ አልጸማም(3)
የአምላክ ደስታ ኃይሌ ነው።
፬፡ ልባቸው ያዘነ – ን ያጽናናል(3)
የአምላክ ደስታ ኃይሌ ነው።

Exit mobile version