መዝሙር 337 ድንቅ ጸጋ ኦ አስደሳች ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
፩፡ ድንቅ ጸጋ ኦ አስደሳች ድምፅ
እኔንም ያዳነኝ፤
ክርስቶስ የሱስ የአምላክ ልጅ፣
ጸጋውን ገለጠልኝ።
፪፡ በልቤ ውስጥ የአብን ፍቅር
ያኖረ ጸጋው ነው፤
ከፍርሃት ሁሉ ያዳነኝ፣
የክርስቶስ ጸጋ ነው።
፫፡ ከብዙ መከራና ጭንቅ
እዚህ ያደረሰኝ፤
የማይነገር የአብን ጸጋ፥
በላይ ልወድስ ነኝ።
፬፡ ለዘላለም በላይ ስኖር
እያንጸባረኩኝ፣
በጸጋው ብቻ መዳኔን፥
እዘምራለሁኝ።
