Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 326 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 326 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ መድኃኒቴ ወደኔ ና
የሕይወቴን መንገድ አብራ።
ሲነጋልኝ ሲመሽብኝም፥
ቸሩ የሱስ ወደኔ ና።
፪፡ ገንዘብህ ነኝ አስከትለኝ
እንዳልሰናከል ደግፈኝ
በደስታ ቢሆንም በኀዘን
ና ኢየሱስ ሆይ እኔን አጽናኝ።

Exit mobile version