መዝሙር 290 አምላኬ ያደረገውን ነገር የዘፈን ግጥሞች treasurehymns 4 months ago መዝሙር 290 አምላኬ ያደረገውን ነገር የዘፈን ግጥሞች Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009 አምላኬ ያደረገውን ነገር ሁሉ ባወራው ባወራው፥ ባወራው ባወራው ከቁጥር ሁሉ በዛ ታምራቱ ብዙ ነው ባወራው።