Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 287 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 287 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ አምላክ ይመስገን
ልጁን ስለ ሰጠን
በቅዱስ ደሙ ደግሞ ስለ ገዛን።
ሃሌ ሉያ ይመስገን
ሃሌ ሉያ አሜን
ሃሌ ሉያ ይመስገን
ባርከነ አሁን።
፪፡ አምላክ ይመስገን
መንፈሱን የሰጠን
ከጨለማ ወደ ብርሃን ያወጣን።
ሃሌ ሉያ . . .።
፫፡ አምላክ ይመስገን
ረድኤት ስለ ሆነን
በ – ፈተና ድልን ስለሚሰጠን።
ሃሌ ሉያ . . .።

Exit mobile version