መዝሙር 284 ተመስገን ኢየሱስ በልቤ የዘፈን ግጥሞች
Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
፩፡ ተመስገን ኢየሱስ
ተመስገን ኢየሱስ
ተመስገን ኢየሱስ በልቤ፤
ተመስገን ኢየሱስ
ተመስገን ኢየሱስ
ተመስገን ኢየሱስ በልቤ።
፪፡ እወድሃለሁ ኢየሱስ
እወድሃለሁ ኢየሱስ
እወድሃለሁ ኢየሱስ በልቤ፤
እወድሃለሁ ኢየሱስ
እወድሃለሁ ኢየሱስ በልቤ።
፫፡ ክብር ላንተ ኢየሱስ
ክብር ላንተ ኢየሱስ
ክብር ላንተ ኢየሱስ በልቤ፤
ክብር ላንተ ኢየሱስ
ክብር ላንተ ኢየሱስ
ክብር ላንተ ኢየሱስ በልቤ።
፬፡ ያለ አንተ አልኖርም
ያለ አንተ አልኖርም
ያለ አንተ አልኖርም በሕይወቴ፤
ስለ አንተ የማውቀው
ብዙ ነገር አለኝ
ያለ አንተ አልኖርም በሕይወቴ።