መዝሙር 282 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
አንተ እውነተኛ አምላክ፥
የሚያምንህ ብፁዕ ሆነ።
ልጅህ እርሱም ፍጹም አምላክ
ካንተ ጋር አስታረቀን።
የሱስ ክርስቶስ ሆይ፥ ሆንህልን፥
መንገድ እውነት ሕይወትም።
ሌላ – ስም አልተሰጠንም፥
መድኃኒት የሚሆነን።
