Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 278 አስደናቂውን ታሪክ ስሙ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 278 አስደናቂውን ታሪክ ስሙ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ አስደናቂውን ታሪክ ስሙ
ያምላክ ልጅ የሠራውን፤
ክብሩን ትቶ ተዋረደልን፥
በክቡር ደሙ ገዛን።
ማነው ከጥፋት ያዳነኝ?
ምን ሠራልኝ?
የት ይኖራል?
በሰማይ ያማልዳል።
፪፡ ኃያላን መላእክት አልቻሉም
የርሱን ቦታ ሊይዙ፤
ለኛ ወደ መስቀል የሄደው፥
የሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
ማነው . . .።
፫፡ ለዚህ አዳኝ ሕይወትህን ስጠው
በፊቱም ስገድለት፤
ፍቅሩን ታወቀው ዘንድ ይገባሃል፥
በኃይሉም ያድንሃል።
ማነው . . .።

Exit mobile version