Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 265 ጸሎቴን ስለ ሰማልኝ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 265 ጸሎቴን ስለ ሰማልኝ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ጸሎቴን ስለ ሰማልኝ
አምላኬን ልወድስ ነኝ።
ረጆቼ ሁሉ ሲተውኝ፥
ጌታዬ ረድኤት ሆነኝ።
ክፉውን ሁሉ ድል ነሣልኝ፥
ኃጢአቴን ይቅር አለኝ።
፪፡ በሕይወት ሆነ በሞትም
ተስፋ አለኝ ባምላኬ።
እርሱ ረዳኝ በጭንቀቴ፥
ስለዚህ ተደስቼ፥
የሱስ ጌታዬን ላመስግን፥
ልዘምር ለዓለም መድኅን።

Exit mobile version