Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 26 መላእክት ከላይ ሰማን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 26 መላእክት ከላይ ሰማን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ መላእክት ከላይ ሰማን
ጣፋጭ መዝሙር ሲያሰሙ
ተራሮችም መልሰው
በደስታ ሲያስተጋቡ
ክብር ይሁን በሰማይ በምድር
ክብር ይሁን በሰማይ በምድር።
፪፡ እረኞች ለምንድር ነው
ደስታችሁ የበረታው?
ምን ምሥራች ሰማችሁ
መዝሙር ታዜማላችሁ
ክብር ይሁን . . ..።
፫፡ ወደ ቤተ ልሔም ኑ እዩ
ለማን እንደዘመሩ
ወድቃችሁም ስገዱ
ለየሱስ ለሕፃኑ።
ክብር ይሁን . . .።

Exit mobile version