Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 249 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 249 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
አምላካችን ይመስገን።
፪፡ አዳኜ ነው አዳኜ ነው
አዳኜ ነው የሱስ ክርስቶስ
አዳኜ ነው አዳኜ ነው
አዳኜ ነው የሱስ ክርስቶስ።
፫፡ ክርስቶስ ዳግም ይመለሳል
ይመለሳል ይመለሳል
ክርስቶስ ዳግም ይመለሳል
ክርስቶስ ዳግም ይመለሳል።
፬፡ ክብር ለርሱ ክብር ለርሱ
ክብር ለርሱ ይገባዋል።
ክብር ለርሱ ክብር ለርሱ
ክብር ለርሱ ይሁንለት።
፭፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ

Exit mobile version