Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 232 ኢየሱስ ልጆችን ይወዳል የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 232 ኢየሱስ ልጆችን ይወዳል የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

ኢየሱስ ልጆችን ይወዳል
ያለም ልጆችን ሁሉ።
ቀይ ቢጫ ጥቁር ነጩም
በርሱ ፊት ቡሩካን ናቸው
ኢየሱስ ልጆቹን ሁሉ ይወዳል።

Exit mobile version