Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 231 ኢየሱስ ሆይ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 231 ኢየሱስ ሆይ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ኢየሱስ ሆይ መድኃኒቴ
ስማልኝ ልመናዬን
ለጋ ልቤን ባርክልኝ
በንጽሕና ሙላት።
ለጋ ልቤን ባርክልኝ
በንጽሕና ሙላት።
፪፡ ትንሽ ልጅ ነኝ በዚህች ዓለም
በምሕረትህ ጠብቀኝ።
ያላንተ ሌላ የለኝም።
ታማኙ ጠባቂዬ።
ያላንተ ሌላ የለኝም።
ታማኙ ጠባቂዬ።
፫፡ በአንተ እታመናለሁ
ልቤን በሙሉ ግዛው።
ዛሬ ሆነ ለዘላለም።
በምሕረትህ ጠብቀኝ።
ዛሬ ሆነ ለዘላለም።
በምሕረትህ ጠብቀኝ።

Exit mobile version