Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 229 በበረት ውስጥ ምቾት በሌለው ስፍራ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 229 በበረት ውስጥ ምቾት በሌለው ስፍራ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ በበረት ውስጥ ምቾት በሌለው ስፍራ
ሕፃኑ ኢየሱስ ራሱን አስጠጋ።
ከዋክብት ከላይ ብርሃን እያበሩ
በሳር ላይ ለተኛው አንጸባረቁ።
፪፡ ከብቶቹ ድምፅ ሰጡ ሕፃኑ ነቃ
አላሰማም ኢየሱስ የልቅሶ ሲቃ።
እወድሃለሁ ከላይ ተመልከተኝ
ንጋት እስቲቀርብ ከኔ አትለየኝ።
፫፡ ከኛ ጋር ሁን ኢየሱስ እንለምንሃለን
አትለየን ዘወትር ከእኛ ጋር ሁን።
ሕፃናቶች ነን በፍቅርህ ባረከን
ለማያልፍ መንግሥትህ ብቁ አድርገን።

Exit mobile version