መዝሙር 184 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች treasurehymns 4 months ago መዝሙር 184 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009 ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እቀርባለሁ። አምላክ አባት ሆነኝ በፍቅሩ እኖራለሁ። ኃጢአቴን ተወልኝ ሰላሙን አደለኝ ሕይወትንም ሰጠኝ ጽድቅን አለበሰኝ።