Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 181 ከየሱስ ተወያይ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 181 ከየሱስ ተወያይ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ከየሱስ ተወያይ
ከውነተኛው ወዳጅህ።
መጥተህም ንገረኝ፥
ስለ ሁሉ ድንቅ ሥራው።
የሱስን አወያይ
እንዲረዳን በጉዞአችን።
የሱስን አወያይ
በዝማሬ በጸሎት።
፪፡ ከየሱስ ተወያይ
ኃጢአትህ ይቀላል።
በጸጋው ቸርነት፥
ይወስድሃል ወደላይ።
የሱስን . . .።
፫፡ ከየሱስ ተወያይ
ሞት የማይገባውን።
መደኅንህን አወያይ፥
ጌታህን አመስግነው።
የሱስን . . .።
፬፡ ከየሱስ ተወያይ
ጊዜ ፍጹም አታጥፋ።
ቸል ማለቱንም ተው፥
ኀዘን እንዳይሆን ዋጋህ።
የሱስን . . .።
፭፡ ከየሱስ ተወያይ
እምነትህ ሲወላውል።
በደካማነትህ
ቶሎ ወደ የሱስ ና።
የሱስን . . .።

Exit mobile version