መዝሙር 164 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
ባርከነ ጠብቀነ
በፊትህ ብርሃን አብራልነ፥
ሰላምህን ላክልነ።
በዚህ ስምህን እናክብር፥
በሰማይ ግን በቅዱስ ከንፈር፥
ልናመሰግን በክብር።
ከቅዱስ ኪሩቤል
ከቅዱስ ሱራፌል፥
ሆሳዕና ልዑል ቅዱስ፥
ላለም ንጉሥ፥
በኃይል በግርማ ለሚነግሥ።
