Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 158 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 158 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን
አድርግ መቅደስህን በውስጤ
አግባ ሰላምን በልቤ
ጌታ ሆይ አትራቅ ከኔ።
፪፡ ቅዱስ አባት እኔን ምራኝ
ሲጨልም ብርሃን ሁንልኝ
አንተን ዞትር ደስ እንዳሰኝ
የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ስጠኝ።
፫፡ ልጁን ለላከ ለኃጥአን
ላደረገን ብፁዓን
ለሚኖር በሰማይ ዙፋን
ይሁን ግርማ ክብር ሥልጣን።

Exit mobile version