መዝሙር 157 እግዚአብሔር ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች treasurehymns 4 months ago መዝሙር 157 እግዚአብሔር ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009 እግዚአብሔር ታላቅ ነው ቅዱስ ነው ይበሉ። በቤትና በውጭ በመቅደስም ያሉ ለኔ ታዳጊ ነውና ለስሙ ይሁን ምስጋና።