መዝሙር 150 ለእግዚአብሔር እንቀኝ አዲስ ቅኔ የዘፈን ግጥሞች treasurehymns 4 months ago መዝሙር 150 ለእግዚአብሔር እንቀኝ አዲስ ቅኔ የዘፈን ግጥሞች Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009 ለእግዚአብሔር እንቀኝ አዲስ ቅኔ ምስጋናውም ይሙላ በጉባኤ የዓለም ፈጣሪ ደስ ይበለው ከልባችን ሆነን ክብር እንስጠው።