Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 140 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 140 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ
የእርሱን ጸጋ አሰብሁኝ።
ስለ ኃጢአቴ ሞተልኝ፥
በቅዱስ ደሙም አጠበኝ።
ና ና ጌታ የሱስ
ና ና ጌታ የሱስ
ና ጌታ የሱስ ሆይ፥ ፈጥነህ፥
የሞትህልኝም አንተ ነህ።
፪፡ መመለስህን አውቃለሁ
የአንተ ግርማ ግሩም ነው
መላእክት አጅበውህ ስትመጣ
በፊትህ ልቁም በደስታ።
ና ና ጌታ የሱስ . . .።
፫፡ ያንተ ቃል የታመነ ነው
ፈጥነህ መምጣትህን ሳስበው
ተግቼ እንድጠብቅህ
እርዳኝ በቅዱስ መንፈስህ።
ና ና ጌታ የሱስ . . .።

Exit mobile version