Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 138 ኃጥእ ልቤን አንጻ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 138 ኃጥእ ልቤን አንጻ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

ኃጥእ ልቤን አንጻ አምላክ ሆይ
ጽኑ መንፈስ ደግሞ በውስጤ አኑር።
ከግርማህ ፊት አትጣለኝ
ቅዱስ መንፈስህ አይራቅ ከኔ
ኃጥእ ልቤን አንጻ አምላክ ሆይ
ጽኑ መንፈስ ደግሞ በልቤ አድስ።

Exit mobile version