መዝሙር 118 ኑ ክርስቲያን ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
፩፡ ኑ ክርስቲያን ሁሉ ሃሌሉያ አሜን
ጌ – ታን አመስግኑ፥ ሃሌሉያ አሜን
ከ – ልብ ተቀኙለት በ – ደስታ ዘምሩ
ለ – ጌታ ስገዱ፥ ሃሌሉያ አሜን።
፪፡ ኑ – ወደ ደጆቹ፥ ሃሌሉያ አሜን
በ – ደስታ ዘምሩ፥ ሃሌ ሉያ አሜን።
መ-ሪያችን እርሱ ነው ፍቅሩም ምስክር ነው
ዘ-ላለማዊ ነው፥ ሃሌሉያ አሜን።
፫፡ አ – መስግኑ ዘወትር፥ ሃሌሉያ አሜን
ፈ – ተናም ቢበዛ፥ ሃሌሉያ አሜን።
በ – ሰማይ ዳርቻ በምሕረቱ እንርካ
እ – ስከ ዘለዓለም፥ ሃሌሉያ አሜን።
