Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 108 ልዑል አምላክ ለሕዝቦቹ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 108 ልዑል አምላክ ለሕዝቦቹ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ልዑል አምላክ ለሕዝቦቹ
ብዙ ውለታ ዋለ፤
ምሥራቹን የሚነግሩ
መላእክትን ለኛ ላከ።
ዘወትር ለሚንከባከበን፥
መላእክትንም ለላከልን፥
ለርሱ ምስጋና ይሁን።
፪፡ መላእክቱ በአምላክ ልጆች
ዙሪያ ይሰፍራሉ፤
ሊያስጥሉ ከጠላቶች
ቤታቸውን ይከባሉ።
ባምላክ ትእዛዝ ቀንና ሌት
ሊጠብቁን፥ በጎ መላእክት
ወደኛ ተልከዋል።

Exit mobile version