መዝሙር 106 ቅድስት ሥላሴ የዘፈን ግጥሞች treasurehymns 4 months ago መዝሙር 106 ቅድስት ሥላሴ የዘፈን ግጥሞች Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009 ፩፡ ቅድስት ሥላሴ ምሥጢር ነው በአብ መልክ ተፈጥረናል። ወልድም አዳነ ሁሉን ሰው፥ መንፈስ ይቀድሰናል። አብን ወልድን መንፈስንም፥ እናምልክ እናመስግንም፥ ካሁን እስከ ዘላለም።