Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 72 ክርስቶስ ህያው ሆነ መቃብር በራ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 72 ክርስቶስ ህያው ሆነ መቃብር በራ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 72 ክርስቶስ ህያው ሆነ መቃብር በራ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 72 ክርስቶስ ህያው ሆነ መቃብር በራ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ክርስቶስ ህያው ሆነ መቃብር በራ
መድኃኒት ተገኘ ትንቢትም ሞላ።
ግርማን ተጐናጽፎ ከሞት ተነሣ
ጠላት ተሸነፈ የሱስ ድል ነሣ።
የታተመው ድንጋይ ተፈነቀለ
ጠባቂዎቹም ደንግጠው ሸሹ
ሲኦልም ተሻረ ሃሌ ሉያ።
፪፡ ከጨለማ ጋራ ብርሃን ሲዋጋ
ብርሃን ለዘላለም ፍጹም ድል ነሣ።
ያ ሞት ተሸነፈ ድል ነሣ ሕይወት
ተስፋችን በረታ ለማጽናት እምነት።
እናንት ኀዘንተኞች ከልብ ዘምሩ
ከሞት አዳነነ በቸርነቱ
ሊኖር ከኛ ጋራ ሃሌ ሉያ።
፫፡ ሰማይና ምድር አሁን ታርቆአል
መቃብር የደስታ መንገድ ሆኖአል።
በመስቀል ትይዩ ያለቀሳችሁ
ሞት ተሸንፎአል ደስ ይበላችሁ።
ከዘላለም ሕይወት የጠፉት ሁሉ
ወደ ቸር እረኛ ይመለሳሉ
ሕይወት ያገኛሉ ሃሌ ሉያ።
፬፡ ቤተክርስቲያን ጸናች ነፍሳትም ይምጡ
በብርሃኑ ፍጥነት ሰፋ ትምህርቱ።
በዓለሙ ወጡ መልእክተኞቹ
ሞት እንኳ ሳይፈሩ ወንጌል ሊሰብኩ
ስለኛ ለሞተ ነጻ ላወጣን
ምስክር ሊሰጡ ሰውን ለማዳን
ደስታን ሊያበስሩ ሃሌ ሉያ።
፭፡ ለምን ታዝናላችሁ እናንተ ምእመናን
አጭር ነው ዘመኑ ሞት እስኪጠራን።
መሬት እንደ እናት ልታቅፋችሁ
እንደ ሕያው ዘር ግን ቶሎ ልትወጡ።
የዘራው ይመጣል ባጨዳ ጊዜ
እንክርዳዱን ሊለይ ከጥሩ ስንዴ
መከር ሊሰበስብ ሃሌ ሉያ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 71 የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም ቤዛ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 73 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 534 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 281 ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን ባረኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 365 የሱስ ወደ ቤቱ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ክብር ላንት የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 464 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 225 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 371 ክርስቶስ ኃጢአተኞችን በጸጋው ይቀበላል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 392 ጽናት በየሱስ እጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 81 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 343 የየሱስን መልካሙን ድምጽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 567 በራቀው ኮረብታ (አሮጌ መስቀል) የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 የተናቀ ሰውም የጠላው ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 502 ኃይሉ ባንተ የሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ወዳምላክ ልብ የሚያደርስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 103 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 528 ወደ ቅዱሱ ቁስሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 36 ተመልከት በበረት ተኝቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 267 በክፎች ምክር የማይሄድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 82 ክርስቶስ ተነሥቶአል ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 73 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 207 አምላክ ሆይ በቸርነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 448 የጸድቅ ፀሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 566 የመልአኩን ድምፅ ስሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 201 ከዓለም ዝና ክብርን ከማተርፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 228 እውነት ካንተ ጋር ትሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 549 ጌታ የሱስ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 የኔ ነው የኔ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 56 ያምላክ ልጅ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 143 በቶሎ ይመለሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 13 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 407 ወደ ፊት ሂድ ገስግሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 43 መድኃኒታችን ሲሞት ስለኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 163 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 271 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 357 የሱስ ወደ እኔ ኑ ይለናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 118 ኑ ክርስቲያን ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ክብር ይገባሃል የኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 ከዘላለም የወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 197 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ኃጢአቴ በጣም ከብዶኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 87 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በበረት ውስጥ ምቾት በሌለው ስፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 7 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 የጌታ መለከት ሲነፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 268 ኑ እናንት ሰዎች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 517 ጸጋዬ ይበቃሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 76 ለአምላካችን በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 237 ቀኑ መሽቶአልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 67 ወንጌል የሚለውን ሰምቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 273 የምሥራች ሰምተናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 509 ኑ ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 13 ስብሐት ይቅረብ ላዳኙ ንጉሥ በምሥጋና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 286 ዓላማ ይዞ የተሰለፈ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 265 ጸሎቴን ስለ ሰማልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 336 የኢየሱስ ስም ያስደስታል ለሚያምንበት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version