Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 487 የፍጥረት እድሜ ሲፈጸም የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 487 የፍጥረት እድሜ ሲፈጸም የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 487 የፍጥረት እድሜ ሲፈጸም የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 487 የፍጥረት እድሜ ሲፈጸም የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ የፍጥረት እድሜ ሲፈጸም
ነጋሪቱ ሲመታ፤
እጅግ በሚያስደነግጥ ቅጽበት፥
ሁሉ ነገር ሲፈታ።
ፀሐይ ብርሃኗ ሲጨልም፥
ኳክብትም ሲወድቁ፥
በከበረው ዙፋኑ ተቀምጦ፥
እናየዋለን በጉን።
በታላቁ ዙፋነህ ፊት ስደርስ መድኅኔ፥
እጅግ ፍርሃት በሚኖርበት፥
የአዳም ልጆች ባንድ ላይ ተሰብስበው።
እኔም ልመደብ ሲሰጠኝ ተራ፥
እሆን በቀኝህ ወይም በግራ?
በጥፋት ባሕር እንዳልጣል፥
አድነኝ አድነኝ፥
በጥፋት ባሕር እንዳልጣል፥
ና አድነኝ።
፪፡ አሁን መልካም የሚመስሉ
ሀብትና ክብር ሁሉ፤
ያ ታላቁ ጌታ ሲገለጽ፥
በቅጽበት ይጠፋሉ።
ይረግፋሉ እንዳበባ፥
እንደ ጠዋት ጤዛ።
በክብር በመላእከት ታጅቦ፥
ሲገለጽ የኛ ቤዛ።
በታላቁ ዙፋንህ . . .።
፫፡ እንድከተልህ ደግፈኝ
ኦ ታማኙ አምላኬ፤
በጉልበቴ ጥበብ ሳልመካ፥
ልቃትት ተንበርክኬ።
ልጓዝ ልራመድ ወዳንተ፥
ሲገጥመኝ መከራ፤
በላይ ደስ እያለኝ ለዘላለም፥
እንድኖር ካንተ ጋር።
በታላቁ ዙፋንህ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 486 የመቶ በጎች እረኛ ነበረ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 488 በመሐል ቤት ሆነህ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 225 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 80 ክርስቶስ ዛሬ ተነስቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 42 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 354 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 498 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 315 የዘላለም ምርጫዬ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 144 እንዴት ያለ የድል ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 የኔ ነው የኔ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 513 አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 437 እንግዳ ነኝ እኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ክብር ላንት የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 82 ቅዱሳን በጌታችን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 517 ጸጋዬ ይበቃሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 163 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 74 ክብር ለአንተ ሞትን ላሸነፍህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 338 የሱስ ክርስቶስ ራሱ ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 531 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 27 ምእመናን ሁሉ ኑ ወደ ቤተልሔም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 414 እናምናለን በመስቀሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 188 አመስግኑት ክርስቶስን መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 409 የሱስን ትቼ ዓለምን ባተርፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 462 ጌታ ላከኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 352 ኢየሱስ ሲጠራህ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 417 በላይ የለም ሀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 ሆሣዕና የዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 88 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 111 ለቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 247 እዘምራለሁ ላዳኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 179 ሰማያት የአምላክን ክብር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 46 በመስቀል ሞተ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 87 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 180 ሁሉን በሚችል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 30 ስብሐት ስብሐት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 108 በጌታ የሱስ ለሚያምኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 33 መስቀልህን ተሸክመህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 70 አርነት ወጣን ነጻም ሆነናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 333 ያዲስ ኪዳን በግ ቅዱስ ካህን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 ደስተኞች ሁኑ በዓለም ሙሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 534 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 412 መልእክት አለኝ ከጌታ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 የሱስ ሆይ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 332 ኀዘን ወይም ደስታ የሚደርሰን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 90 የአምላክ ልጆች ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 334 በክርስቶስ ቍስል ውስጥ ልረፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 199 የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 331 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 185 ድምፅህን እሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 264 ለምን አትነሣም ወንድሜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 171 የሱስ ሆይ ቃልህ ጽኑ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 በሰማይ ያለ አባታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 181 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 507 ጠላቶቼን እንድወድ ጌታ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version