Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 79 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 79 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ አምላክ ይመስገን
ስለ ታላቅ ጸጋው፣
በግሩም ርኅራኄው
ልጆቹን ያስባል።
ወድሱት እናንት
የሰማይ ሠራዊት
ስለ ምሕረቱ።
፪፡ ልጁም ይመስገን፤
ግሩም ነው ቸርነቱ።
በምሕረቱ
ለሕዝቡ ይራራል።
እናንት በዓለም
የምትኖሩ ሁሉ፥
እርሱን ወድሱት።
፫፡ ለመንፈስ ቅዱስ
ምስጋና እናቅርብ፤
ከአብ፣ ከወልድም
ተልኮአል ወደኛ።
አብን ወድሱት፤
ወልድን መንፈስንም
አሁን ወድሱ።

Exit mobile version