Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
መዝሙር 66 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
፩፡ አምላኬ ፍቅር ነው፤
አርነት አወጣኝ።
አምላኬ ፍቅር ነው፤
አፈቀረኝ።
እደጋግማለሁኝ፥
አምላኬ ፍቅር ነው፤
አምላኬ ፍቅር ነው፤
አፈቀረኝ።
፪፡ ታስሬ ነበርሁኝ
በኃጢአቴ፤
ታስሬ ነበርሁኝ
በጠላቴ።
እደጋግማለሁኝ . . .።
፫፡ የሱስን ላከ
መልካሙን አዳኝ፤
ይሱስን ላከ
ሊያወጣኝ።
እደጋግማለሁኝ . . .።
